Meserete Ethiopia pre primary School
Announcement የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2018 ዓ.ም የተማሪዎች የምርቃት ዝግጅት

የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2018 ዓ.ም የተማሪዎች የምርቃት ዝግጅት

03rd July, 2026

የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለሶስት ዓመት ሲያስተምራቸዉ የቆዩ 121 የደረጃ ሁለት ተማሪዎችን በዛሬዉ ዕለት ማለትም በዕለተ እሁድ በ21/10/2018ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የት/ቤቱ ርዕሰ መ/ር አቶ አብዮት ወዳጄነህ ለተመራቂዎች እና ለወላጆች  የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክትና በቀጣይ ከህጻናቶቹ ሁለንተናዊ እድገት አንጻር ለወለካጆች መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡በተጨማሪም የወረዳ 05 ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ገለቱ ጥዮሼ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with