Meserete Ethiopia pre primary School
Announcement የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት በዛሬዉ ዕለት ማለትም ሀምሌ 11/2017ዓ.ም የቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የG†1 ህንጻ እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ምረቃ

የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት በዛሬዉ ዕለት ማለትም ሀምሌ 11/2017ዓ.ም የቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የG†1 ህንጻ እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ምረቃ

22nd July, 2025

የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅድመ አንደኛ፤አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት በዛሬዉ ዕለት  ማለትም  ሀምሌ 11/2017ዓ.ም የቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት  የG†1 ህንጻ እና የመጸዳጃ ቤት ግንባታ  ምረቃ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር አዲሱ ሻንቆ እና የቂርቆስ ክፍለ ከተማ  ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሰማህኝ  አስታጥቄ እና ከአዲስ አበባ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የወረዳዉ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ሌሎች የወረዳዉ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተመርቋል፡፡                                                                  ከምረቃዉ ስነስርዓት ቦኋላ  በዕለቱ የተገኙ መ/ራን፤የአ/ሰራተኞች ፤ተማሪዎች  እና ወላጆች የአረንጓዴ አሻራ  የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር እና ማስስፖርት  ተካሂዷል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with